የመንግስትን አዲስ ሀሳብ ተከትሎ የስዊድን የስደተኞች ባለስልጣን እድሜያቸው ከ18 – 21 ወጣት የውጭ አገር ዜጎችን ወደ ትውልድ አገራቸው የመመለሱን ዘመቻ በጊዜያዊነት ለማስቆም ወስኗል።
ይህ አዲስ መርሃግብር በከፍተኛ ደረጃ ጥርጣሬ እና ጭንቀት ውስጥ ሲኖሩ የነበሩ በርካታ በዚህ እድሜ ክልል ለሚገኙ ወጣት ስደተኞች ወይንም የስደተኛ ልጆች በስዊድን ለመኖር ሁለተኛ እድል ይሰጣቸዋል።
ይህ ልዩ እድል ቢሆንም መመሪያውን በትክክለኛ መንገድ መረዳት ወሳኝ ነው።
የውጭ አገር ዜጎችን ወደ ትውልድ አገራቸው የመመለሱን ዘመቻ በጊዜያዊነት እፎይታ መሰጠቱ ምን ማለት ነው?
ይህ ማለት ቀደም ሲል ከስዊድን የመፈናቀል አደጋ ውስጥ ተጋልጠው የነበሩ ወጣቶች አሁን ጉዳያቸው እንደገና ሊታይ ወይም በአዲስ ሁኔታዎች እንደገና ሊያመለክቱ ይችላሉ ማለት ነው።
ፋና በምን መልኩ ያግዝዎታል
- ለዚህ መርሃግብር ብቁ መሆንዎን ወይም አለመሆኖን ያስረዳዎታል
- ትክክለኛ ሰነዶች እንዲያዘጋጁ
- ተገቢውን ማመልከቻ እንዲያስገቡ
- እድልዎን የሚያደናቅፉ ስህተቶችን እንዲያስወግዱ
- ከስደተኞች መ/ቤት ቀጠሮ ለመያዝ
- በራስዎ እና በመረጡት ቋንቋ ድጋፍ እንዲያግኙ
ወደ ሺስታ ብቅ ይበሉ
👉 የወደፊት መጻኢ እድልዎ እንዲሳካ ከፈለጉ ዛሬውኑ ቀጠሮ ያስይዙ።
📍 ዴንማርክስጋታን 19፣ 164 91 ሺስታ
📞 +46 76 234 62 25 | +46 72 025 43 20
📧 Info@FanaJuridikTolk.se
ምንጭ፡ የስዊድን የስደተኞች ባለስልጣን፣ (ሰኔ 2፣ 2026)

