አገልግሎቶቻችን
✨ ፋና የትርጉም እና የህግ አማካሪ ድርጅት በባንክ፣ በጡረታ፣ በብድር፣ በዜግነት፣ በቤተሰብ ውህደት፣ በስራ ፈቃድ፣ በፍርድ ቤት ጉዳዮች እና በሌሎችም ጉዳዮች ምክር እና አገልግሎቶች ለአለፉት 3 ዓመታ ለበርካታ ደንበኞች በመስጠቱ ፍሪያማ እና ስኬታማ ውጤቶችን እንዲሁም ደስተኛ ደንበኞችን ለማፍራት ችሏል። ጉዳይዎ ምንም ይሁን ምን – እርስዎን ለመርዳት ሁልጊዜም ዝግጁ ሆነን እንጠብቅዎታለን። 💼💙
ፋናን በመምረጥዎ የሚያገኟቸው ሶስት ጥቅሞች
1. አዎንታዊ ውጤቶች
🌟 አዎንታዊ ውሳኔዎችን እንወዳለን!
✔ለራስዎ እና ለቤተሰብ አባላትዎ የስዊድን ዜግነት መጠየቅ
✔ የቤተሰብ ውህደት (የትዳር አጋርዎን፤ ተጣማሪዎን፤ ልጅዎ/ችዎን እና የቅርብና የሩቅ ቤተሰብ አባላት ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አገራት ወደስዊድን ለማስመጣት)
✔ የስዊድን የስራ ፈቃድ በማውጣት የራስዎን እና የራስዎን ህይወት ለመለወጥ እንዲችሉ
✔ የባንክ አካውንት ለማውጣት እና ቤት ለመግዛት፤ ንግድ ለመጀመር እና ለሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮች ከባንክ ብድር ለማግኘት
✔ ከፍርድ ቤት እና ከስደተኞች ኤጀንሲ ለሚመጡ ውሳኔዎች ምላሽ እና ይግባኝ ለማቅረብ
✔ ጋብቻን፣ ፍቺን/መለያየትን እና የልጅ አሳዳጊነት መብት የሚመለከቱ ጉዳዮችጅ
✔ ፋና ከእያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ይገኛል። 💪✨
2. ለተግባራዊ የነዋይ ነክ ጉዳዮች
💼 በባንክ፣ በጡረታ፣ በብድር ወይም በንግድ ስራ እርዳታ ይፈልጋሉ? ፋና በአካውንቶች፣ በቁጠባ፣ በሞርጌጅ፣ በኩባንያ ማዋቀር፣ በባንክ ብድር እና በምክክር – ደህንነቱ በተጠበቀ እና በሙያዊ መንገድ ይረዳል። ቀላል እናደርገዋለን። ✨
3. ለስደት እና ተጓዳኝ ጉዳዮች
🛂 ዜግነት፣ ይግባኝ፣ የቤተሰብ ውህደት? ፋና በማመልከቻዎች፣ በሰነዶች፣ በይግባኝ እና በፍርድ ቤት ሂደቶች ላይ እገዛ ያደርጋል። ውሳኔዎ እስኪደርስ ድረስ ከእርስዎ ጋር እንቆማለን። 💙
👉 ለአስቸኳይ እርዳታ ዛሬውኑ ያግኙን!
💬 ጉዳይዎን ይንገሩን
🔁 እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች ያጋሩ
➕ ተጨማሪ ድሎችን ለማግኘት ይከተሉን
📧 fanajuridik.talk@gmail.com
የስልክ ቁጥሮች
📲 +46 720‐254 320
+46 762‐346 225
ኣድራሽ
📍 Danmarksgatan 19 – ሺስታ
መስክረም የሺአረጋ ካሳ
ቁልፍ ቃላት፡ የስደት ድጋፍ፣ የዜግነት፣ የቤተሰብ ውህደት፣ የባንክ ብድር፣ ፋይናንስ፣ ቤተሰብ፣ የስራ እና የመኖሪያ ፈቃዶች፣ ስዊድን

