የስዊድን መንግሥት ወደ ትውልድ አገራቸው በፈቃደኝነት ለመመለስ የሚፈልጉ ሰዎችን በተመለከተ በቅርቡ አዲስ ደንብ አውጥቷል።
ይህ የተሻሻለው በፈቃደኝነት ወደ አገርቤት ለሚመለሱ የሚሰጠው ድጎማ ይሄንን ይመስላል፡
- በአዋቂ ሰው 350,000 ክሮኖር
- በአንድ ልጅ 25,000 ክሮኖር
- ለተጋቡ ጥንዶች ወይም ያልተጋቡ አጋሮች 500,000 ክሮኖር
- በአንድ ቤተሰብ እስከ 600,000 ክሮኖር
እነዚህ በፈቃደኝነት ወደአገርቤት የመመለሻ ድጎማዎች ከፍተኛ ጭማሪ ቢደረግባቸውም፤ የመመለሱ ሂደቱ ውስብስብ ሊሆን ይችላል።
አብዛኛዎቹ ተመላሾች የሚከተሉት እርዳታዎች ያስፈልጋቸዋል፡
- የድጎማ ክፍያውን ለመቀበል እና ወደ ባንክ አካውንትዎ ለማስገባት
- የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ
- ሰነዶች፣ የምስክር ወረቀቶች እና ትርጉሞች
- የኤምባሲ ቀጠሮዎችን
- ከባለስልጣናት ጋር ለመገናኘት
- ለዚህ ክፍያ የሚያስፈልጉ የብቁነት መስፈርቶችን ለመረዳት
✨ ፋና የትርጉም እና የህግ አማካሪ ድርጅት ወደ አገርቤት ለመመለስ የሚያደርጉትን ጉዞ ቀልጣፍ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያግዝዎታል።
እርስዎ ወደ አገርቤት በመመለስ ላይ ብቻ ላይ ያተኩሩ እኛ ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮችን ለእኛ ይተውልን።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- የድጎማ ክፍያውን በትክክለኛው መንገድ እንዲያገኙ እርዳታ
- የበረራ ቲኬት ቦታ ማስያዝ
- የሰነድ ዝግጅት እና ትርጉም
- ክኤምበሲ ጋር ቀጠሮ ማስያዝ
- እውቅና የተሰጠው የትርጉም አገልግሎት
- ለግለሰቦች እና ለቤተሰቦች በተለያዩ ቋንቋዎች ድጋፍ
- ወደ አገርቤት ለመመለስ የሚያደርጉት ጉዞ እናቃልለዋለን።
👉 ዛሬውኑ ያግኙን!
📧 fanajuridik.tolk@gmail.com
ስልክ ቁጥሮቻችን
📲 +46 0720-254 320
+46 0762‑346 225
ጉዳይዎን ከእኛ ጋር ለማስፈጸም ስለመረጡን እናመሰግናለን
መስከረም የሺአረጋ ካሳ ስቶክሆልም 2026

