እንደ የስዊድን ሬዲዮ ዘገባ ከሆነ የስዊድን መንግስት ስዊድን ያልሆኑ ነዋሪዎች ለዜግነት ብቁ ከመሆናቸው በፊት በስዊድን ውስጥ የሚኖሩባቸውን ዓመታት ቁጥር ለመጨመር አቅዷል። የስዊድን የስደተኞች ፍልሰተኞች መስሪያ ቤት ይህ ለውጥ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የዜግነት ማመልከቻ ያቀረቡ ግለሰቦችን እንደሚመለከት አረጋግጧል። ይህ አዲስ ደንብ ከሚመለከታቸው መካከል፡
ለረጅም ዓመታት ስዊድን ውስጥ የነበሩ ነዋሪዎችን
ከስዊድንያውያን ዜጎች ጋር የተጣመሩ የሌላ አገር ዜጎችን
በቅርቡ ጊዜ የዜግነት ማመልከቻ ለማቅረብ ያቀዱ ግለሰቦች
ጉዳዮቻችው በሂደት ላይ ያሉ አመልካቾች
የስዊድን ዜግነት ለማግኘት የወጡ እነዚህ አዳዲስ መስፈርቶች ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል፦
❗ በአሁን ሰዓት ስዊድን አገር ውስጥ ስንት ዓመት መኖር ያስፈልጋል?
❗ እስከ አሁን ስዊድን አገር ውስጥ የነበረ የመኖሪያ ጊዜዎ ይቆጠራል?
❗ ደንቡ ከመውጣቱ በፊት አስቀድመው የገቡ ማመልከቻዎችስ በምን መልኩ ይታያሉ?
❗ የስዊድን ዜግነት ለማግኘት የሚወስደውን መንገድ ያጓተተዋል?
✨ ፋና የትርጉም እና የህግ አማካሪ ድርጅት የሚከተሉትን ጉዳዮች በተመለከተ እርስዎን ለመደገፍ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ይጠብቅዎታል።
ከእነዚህም መካከል፡
- አዲሶቹ ደንቦች በጉዳይዎ ላይ በጉዳይዎ ላይ በምን መልክ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ
- ስዊድን አገር ውስጥ የኖሩበትን ጊዜ በትክክል እንዲያሰሉ
- የስዊድን ዜግነት ለማግኘት የሚያሰፈልጉ ሰነዶችን፤ የምስክር ወረቀቶችን እና የቋንቋ መስፈርቶችን እንዲያዘጋጁ
- እውቅና በተሰጣቸው አስተርጓሚዎቻን እርዳታ ጉድይዎን ከስደተኞችና ፍልሰተኞች መስሪያ ቤት በትክክል እንዲያስረዱ
- የስዊድን ዜግነት ለማግኘት ሂደትዎን ሊያዘገዩ የሚችሉ ስህተቶችን እንዲያስወግዱ።
የ15 ደቂቃ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ዛሬውኑ ቀጠሮ ያስይዙ።
ኢሜይል 📧 fanajuridik.tolk@gmail.com
ስልክ ቁጥር 📲 +46 720-254 320 | +46 762‑346 225
ምንጮች፡ የስዊድን ሬዲዮ፣ የስዊድን የስደተኞችና ፍልሰተኞች መስሪያ ቤት

