👨‍👩‍👧 በህይወትዎ እና በቤተሰብዎ በጣም አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ለመወሰን ድጋፍ ይፈልጋሉን? ፋና የትርጉም እና የህግ አገልግሎት አለልዎ

👨‍👩‍👧 በህይወትዎ እና በቤተሰብዎ በጣም አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ለመወሰን ድጋፍ ይፈልጋሉን? ፋና የትርጉም እና የህግ አገልግሎት አለልዎ - 1

አማርኛ

የቤተሰብ ጉዳዮች እንደሰው ይለየያሉ። በዚህም ምክኛት የህጋዊ ሂደቱ በጣም ፈታኝ ይሆናል። ፋና የትርጉም እና የህግ አማካሪ ድርጅት በቤተሰብ ሕግ ጥልቅ እውቀትን ያካበቱ ባለሙያዎችን ከአስተርጓሚዎች ጋር በማጣመር ሁሉም ወገኖች ግልጽ እና ፍትሃዊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው አስፈላጊውን ሁሉ እናደርጋለን።

❤️የምንሰጥዎ እርዳታዎች የሚያካትቱት ፡

👨‍👩‍👧 በህይወትዎ እና በቤተሰብዎ በጣም አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ለመወሰን ድጋፍ ይፈልጋሉን? ፋና የትርጉም እና የህግ አገልግሎት አለልዎ - 3
  •  ልጅ የማሳደግ፤ የመኖሪያ ቤት እና የጉብኝት መብቶች፣ 
  •  መለያየት እና ፍቺ
  •  የንብረት ክፍፍል
  •  የቤት ጥገና እና የኢኮኖሚ ድጋፍ (socialtjänsten)
  •  አብሮ በመኖር እና በቅድመ ጋብቻ ስምምነቶች ጉዳዮች ዙሪያ

 አለመግባባቶች አላስፈላጊ ግጭት ሊፈጥሩ ስለሚችሉ፤ ግልጽ የሆነ የሐሳብ ልውውጥ በቤተሰብ ሕግ ውስጥ አስፈላጊ ነው፤ ለዚህም ነው ትክክለኛ የትርጉም አገልግሎት ወሳኝ የሆነው።

🗣️ትርጉም በቤተሰብ ህግ ላይ ያለው ሚና

👨‍👩‍👧 በህይወትዎ እና በቤተሰብዎ በጣም አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎች ለመወሰን ድጋፍ ይፈልጋሉን? ፋና የትርጉም እና የህግ አገልግሎት አለልዎ - 5
  • አስተርጓሚዎቻችን የሚከተሉትን አስፈላጊ ጉዳዮች በመፈጸም ያግዝዎታል
  •  መብቶችዎን በትክክል እንዲረዱ 
  •  ፍላጎቶችዎን በግልፅ ለመግለጽ እንዲችሉ
  •  ዝርዝር ጉዳዮችን በጥልቀት እንዲረዱ
  •  ህጋዊ ሂደቱ ፍትሃዊ እና ግልጽ ሆኖ እንዲቀጥል

⚖️እርስዎ እና ቤተሰብዎ የተሟላ መፍትሄ እንዲያገኙ የሚከተሉትን መንገዶች እንጠቀማለን

  • የእርሶን ጉዳይ ያማከለ ህጋዊ የምክር አገልግሎት
  • ያልተቋረጠ ህጋዊ ድጋፍ ከጅምር እስከ ፍጻሜ
  • በራስዎ ቋንቋ ግልጽ የሆነ ግንኙነት 
  • ከጎንዎ የማይለዩ የስራ ባልደረቦች። 

📍ይጎብኙን

ዳንማርክስጋታን 19፣ ሺስታ

አልያም በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን 

📲+46 720 254 320

📲+46 762 346 225

Info@FanaJuridikTolk.se

📞 የ15 ደቂቃ ነፃ ምክር አገልግሎት ለማግኝት ቀጠሮ ያስይዙ

👉 ዓለማችን በግልጽነት እና በልበ ሙሉነት ወደፊት እንዲጓዙ ማገዝ ነው!